ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል

10ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በዓል “ራዕይ ሰንቀናል፤ ለላቀ ድል ተነስተናል” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 6 ቀን 2010 ዓ.ም ለማክበር ዝግጅቱ ተጠናቋል።
በዓሉ በትምህርት ተቋማት፣ 
በፌደራል መስሪያ ቤቶች፣ በኢትዮጵያ ሚሲዮኖች እንዲሁም በፌደራል ፖሊስ እና በመከላከያ ሰራዊቱ ይከበራል።
sourse፡- EPRDF official page